1/2chatGPT ላይ search ያደረግናቸውን chat History ማንም ሰው እንዳያይብን መቆለፍ የምንችልበትን ፊቸር ከነገ ጀምሮ ለተጠቃሚዎች ተግባራዊ ማድረግ እንደሚጀምር ይፋ አድርጓል።
ይህም መቆለፍ የምንፈልገውን እያንዳንዱን chat Locked chat በሚል አዲስ folder ውስጥ ማስቀመጥ የምንችል ሲሆን ነገር ግን የmemory update አያገኝም።
በwebና Desktop ላይ በPin ስልክ ላይ ደግሞ በPin፣ በFace IDና በTouch ID መቆለፍ ይቻላል።
OpenAI እንዳስታወቀው የቆለፋችሁበትን pin ረስታችሁ reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ የተቀለፉትን ቻት፣ ፋይልና ሌሎች ኮንቴንቶች ሙሉ በሙሉ ይጠፋሉ።
ይህ ፊቸር ነፃ ተጠቃሚዎችን ጨምሮ ቀስ በቀስ ለሁሉም ተጠቃሚዎች ይፋ የደረጋል።
ሂደቱን ይፋ ሲደረግ በዝርዝር እሰራላችኋለሁ።
https://t.me/Free_network_eTH









