የስፖርት መረጃ - Yesport Mereja Telegram channel photo

የስፖርት መረጃ - Yesport Mereja

@yesport_merejaPublic Channel

🏆 ታላላቅ ሊጎች 🛡️ ታላላቅ ክለቦች 🏃‍♂ ታላላቅ ተጫዋቾች ✍️ የዝውውር ዜናዎች ይዳሰሱበታል። ⚽️🏀🥎🏐🏈🏓🏸⛳️🥋🥊🎽🏇🏊🏾‍♂️🚴🏼‍♂️ Follow us👇📲 fb.me/yesportmereja tiktok.com/@yesportmereja youtube.com/@yesportmereja Creator 👉 @gashumika10

34

Last views

491 (491 subscribers)
Üyeler
—
Rating
35
Total Posts
Oct 16, 2026, 9:42 PM
Güncellendi
Apr 21, 2026
Created
Stats

Türkçe içerik görüyorsunuz. Diğer dillerdeki içeriği görmek için site dilini değiştirin.

Channel Information

Channel Information
Channel Nameየስፖርት መረጃ - Yesport Mereja
Username@yesport_mereja
CategoryKomik Videolar
LanguageTürkçe
CountryTürkiye
Üyeler491
Channel TypePublic Channel
Created21 Nis 2026
Last Updated16 Eki 2026 • 6 gün önce
StatusActive

Sıralama

Küresel Sıralama
#72687+200
Dil Sıralaması
#766+5
Kategori Sıralaması
#608+2

Üye Büyümesi

Toplam: 49130 Days growth: +173.6%
09/1709/2209/2710/0210/0710/1210/16
Üye Büyümesi - 30 Days
DateSubscribers
17:09:2026474
18:09:2026474
19:09:2026478
20:09:2026478
21:09:2026478
22:09:2026478
23:09:2026478
24:09:2026478
25:09:2026478
26:09:2026478
27:09:2026478
28:09:2026478
29:09:2026478
30:09:2026478
01:10:2026478
02:10:2026478
03:10:2026478
04:10:2026478
05:10:2026478
06:10:2026478
07:10:2026478
08:10:2026478
09:10:2026478
10:10:2026478
11:10:2026478
12:10:2026478
13:10:2026478
14:10:2026478
15:10:2026478
16:10:2026491
Üye Büyümesi - Weekly
DateSubscribers
Week of 20:04:2026405
Week of 27:04:2026405
Week of 04:05:2026406
Week of 11:05:2026406
Week of 18:05:2026406
Week of 25:05:2026406
Week of 01:06:2026406
Week of 08:06:2026406
Week of 15:06:2026406
Week of 22:06:2026406
Week of 29:06:2026406
Week of 06:07:2026475
Week of 13:07:2026475
Week of 20:07:2026475
Week of 27:07:2026475
Week of 03:08:2026475
Week of 10:08:2026475
Week of 17:08:2026482
Week of 24:08:2026482
Week of 31:08:2026477
Week of 07:09:2026474
Week of 14:09:2026478
Week of 21:09:2026478
Week of 28:09:2026478
Week of 05:10:2026478
Week of 12:10:2026491
Üye Büyümesi - Monthly
DateSubscribers
April 2026405
May 2026406
June 2026406
July 2026475
August 2026477
September 2026478
October 2026491
Üye Büyümesi - Yearly
DateSubscribers
2026491

Top 10 posts

Most viewed posts from this channel

By views
  1. #1‎🔥 የ33ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሀግብሮች2.4K
  2. #2‎🔥 የ26ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሀግብሮች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿2.3K
  3. #3አሁን ላይ ከ1-6 ያለው የደረጃ ሠንጠረዥ ይሄን ይመስላል። 🏆2.1K
  4. #4የአዉሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የዙር 16 ይፋዊ ድልድል። 🇪🇺1.8K
  5. #5📆🔴 ሊቨርፑል በ2026/27 ፕሪሚየር ሊግ የሚያደርጋቸው የመጀመሪያዎቹ 10 ጨዋታዎች 🏆1.2K
  6. #6በ4ቱ ታላላቅ ሊጎች የሚደረጉ መርሀግብሮች 🔥1.2K
  7. #7‎🔥 የ2ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃግብሮች1.1K
  8. #8‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ3ተኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🔥⚽️1.1K
  9. #9⚽️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !1.1K
  10. #10🔵⚪️ ማን ሲቲ በ2026/27 ፕሪሚየር ሊግ የሚያደርጋቸው የመጀመሪያዎቹ 10 ጨዋታዎች 🏆1.1K

Son Yazılar

Photo1/2
✅ የደርቢ ቀን #Derby_day
🏆 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ
🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና
🕙 ቀን 9:00
🏟️ አዲስ አበባ ስታድየም
🎯 ማን ያሸንፋል❓

@HabeshaLeague
34001
Photo1/2
🇪🇹 የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሀግብሮች 💚💛❤️

አርብ መስከረም 29/2019

⌚️9:00 ሰዓት
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም

⌚️10:00 ሰዓት
ሀላባ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
🏟ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም

ቅዳሜ መስከረም 30/2019

⌚️9:00 ሰዓት
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ነገሌ አርሲ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም

⌚️10:00 ሰዓት
ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
🏟ሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም

እሁድ ጥቅምት 01/2019

⌚️9:00 ሰዓት
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህር ዳር ከነማ
🏟ሆሳዕና አብዮ ኤርሳሞ ስታዲየም

⌚️9:00 ሰዓት
ሀዋሳ ከተማ ከ መቻል
🏟ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም

⌚️9:00 ሰዓት
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሸገር ከተማ
🏟አዲስ አበባ ስታዲየም

⌚️10:00 ሰዓት
ጋሞ ጨንቻ ከ ኢትዮጵያ መድን
🏟አርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ አባያ ካምፓስ

⌚️12:00 ሰዓት
ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🏟ሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም

@HabeshaLeague
65002
Photo1/2
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ6ተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃግብሮች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
‎
‎📅 ቅዳሜ መስከረም 30 2019 ዓ.ም
‎
‎⏱️ ቀን 08:30
አርሰናል 🆚 ሊድስ ዩናይትድ

‎⏱️ ቀን 11:00
አስቶን ቪላ 🆚 ብሬንትፎርድ
‎ቼልሲ 🆚 ቦርንማዉዝ
‎ኢፕስዊች 🆚 ፉልሃም
‎ሰንደርላንድ 🆚 ብራይተን

‎⏱️ ምሽት 01:30
ማን ዩናይትድ ⚔️ ቶተንሃም
‎
‎📅 እሁድ ጥቅምት 1 2019 ዓ.ም
‎
‎⏱️ ቀን 10:00
ክርስታል ፓላስ 🆚 ኖቲንግሃም
‎ሀል ሲቲ 🆚 ኤቨርተን

‎⏱️ ምሽት 12:30 🔥
ሊቨርፑል ⚔️ ማን ሲቲ
‎
‎📅 ሰኞ ጥቅምት 2 2019 ዓ.ም
‎
‎⏱️ ምሽት 04:00
ኮቨንትሪ ሲቲ 🆚 ኒውካስትል
‎
@Yesport_Mereja
574004
Photo1/2
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት የጨዋታ መርሀግብሮች 💚💛❤️

አርብ መስከረም 29 2019 ዓ.ም

ኢትዮ ኤሌትሪክ ከ አዳማ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ነገሌ አርሲ‎
ኢትዮጵያ ቡና ከ ሸገር‎

ቅዳሜ መስከረም 30 2019 ዓ.ም

ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል
ሀላባ ከ ወልዋሎ አዲግራት
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር

እሁድ ጥቅምት 1 2019 ዓ.ም

ሀዋሳ ከ መቻል‎
ጋሞ ጨንቻ ከ ኢትዮጵያ መድን‎
ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ‌‎

@HabeshaLeague
119005
Photo1/2
‎የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ5ተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሃግብሮች 🔥⚽️🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
‎
‎📅 አርብ መስከረም 8 - 2019 ዓ.ም
‎
‎⏱️ ምሽት 04:00
ብሬንትፎርድ 🆚 ቼልሲ
‎
‎📅 ቅዳሜ መስከረም 9 - 2019 ዓ.ም
‎
‎⏱️ ቀን 08:30
ቶተንሃም 🆚 አስቶንቪላ

‎⏱️ ቀን 11:00
ብራይተን 🆚 አርሰናል
‎ኤቨርተን 🆚 ኢፕስዊች ታዉን
ኒዉካስትል 🆚 ሃል ሲቲ

‎⏱️ ምሽት 01:30
ኖቲንግሃም 🆚 ኮቨንትሪ
‎
‎📅 እሁድ መስከረም 10 - 2019 ዓ.ም
‎
‎⏱️ ቀን 10:00
ቦርንማዉዝ 🆚 ሊቨርፑል
‎ሊድስ 🆚 ክርስታል ፓላስ
‎ማንቸስተር ሲቲ 🆚 ሰንደርላንድ

‎⏱️ ምሽት 12:30
ፉልሃም 🆚 ማንቸስተር ዩናይትድ
‎
‎@Yesport_Mereja
769004
Photo1/2
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ4ተኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀግብሮች 🔥
‎
‎📅 ቅዳሜ መስከረም 2 ‎- 2019 ዓ.ም

⌚️ ቀን 11:00
ቦርንማውዝ 🆚 ብሬንትፎርድ
‎አስቶን ቪላ 🆚 ኖቲንግሃም ፎረስት
‎ቼልሲ 🆚 ሀል ሲቲ
‎ክሪስታል ፓላስ 🆚 ኢፕስዊች ታውን
‎ሊቨርፑል 🆚 ፉልሀም

⌚️ ‎ምሽት 01:30
ቶተንሀም 🆚 ኤቨርተን

⌚️ ‎ምሽት 04:00
ሰንደርላንድ 🆚 አርሰናል
‎
‎📅 እሁድ መስከረም 3 - 2019 ዓ.ም

⌚️ ቀን 10:00
ኮቨንትሪ ሲቲ 🆚 ብራይተን

⌚️ ‎አመሻሽ 12:30 🔥
ማን ዩናይትድ ⚔️ ማን ሲቲ
‎
‎📅 ሰኞ መስከረም 4 - 2019 ዓ.ም
‎
‎⌚️ ምሽት 04:00
ሊድስ 🆚 ኒውካስትል

🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻
💚💛❤️
‎
‎@Yesport_Mereja
958004
Photo
🚨 የውድድር ዘመኑ መክፈቻ ትልቅ ፍልሚያ! 🚨

🏆 የኤፍኤ ኮሚዩኒቲ ሺልድ (FA Community Shield) ቅድመ-እይታ 🏆
⚽️ የጨዋታ ቀን
🆚 አርሰናል ከ ማንቸስተር ሲቲ
📅 እሁድ፣ ነሐሴ 10
⏰ ከቀኑ 11:00
🏟️ ፕሪንሲፓሊቲ ስታዲየም (ካርዲፍ፣ ዌልስ)

🔥 የጨዋታው አንኳር ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-

📍 ታሪካዊ ስታዲየም፡
ከ20 ዓመታት በኋላ የኮሚዩኒቲ ሺልድ ጨዋታ ወደ ዌልስ ተመልሷል! የሊጉ ሻምፒዮን አርሰናል ከኤፍኤ ካፕ አሸናፊው ማንቸስተር ሲቲ ጋር በካርዲፉ 74,500 ተመልካች በሚይዘው ፕሪንሲፓሊቲ ስታዲየም ይፋለማሉ።

🔴 አርሰናል - የሊጉ ሻምፒዮን፡

የሚኬል አርቴታ ስብስብ ያለፈውን የውድድር ዘመን የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ በማንሳት ያሳየውን ጥንካሬ ዘንድሮም በሌላ ዋንጫ ለመጀመር ይመጣል። በማርቲን ኦዴጋርድ እና ዲክላን ራይስ የመሀል ሜዳ ጥምረት፣ እንዲሁም በቡካዮ ሳካ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ ክንፎች ማንቸስተር ሲቲን ለመፈተን ዝግጁ ናቸው።

🔵 ማንቸስተር ሲቲ - የአዲሱ አሰልጣኝ የመጀመሪያ ፈተና፡

ከፔፕ ጓርዲዮላ ስንብት በኋላ አዲሱ አሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ሲቲን ይዘው የሚመጡበት የመጀመሪያው ይፋዊ ጨዋታ ነው። እንደ ኤርሊንግ ሀላንድ፣ ፊል ፎደን እና ሮድሪ ባሉ የዓለም ደረጃ ኮከቦች የታጀበው ሲቲ በአዲሱ አሰልጣኝ ስር የመጀመሪያ ዋንጫውን ለማንሳት ፍልሚያ ያደርጋል።

📊 የእርስ በእርስ ግንኙነት፡

• ባለፉት 5 ግንኙነቶች፡ ሲቲ 3 አሸነፈ | አርሰናል 1 አሸነፈ | 1 አቻ
• አርሰናል በ2023 በዚሁ የኮሚዩኒቲ ሺልድ ዋንጫ ማንቸስተር ሲቲን በፍጹም ቅጣት ምት ማሸነፉ ይታወሳል።

👇 የእርሶስ ግምት?

በዚህ ታላቅ ጨዋታ ማን ዋንጫውን የሚያነሳ ይመስልዎታል? የውጤት ግምታችሁን ኮመንት ላይ አጋሩን! 👇
164002
Photo
⚽️ ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🏆 በአውሮፓ ሱፐር ካፕ ፍፃሜ
⌚️ ማታ 04:00
🆚 ፒኤስጂ ከ አስቶን ቪላ

🤝 የወዳጅነት ጨዋታ

01:15 | ኒውካስትል 🆚 ኤቨርተን
03:30 | አርሰናል 🆚 ኮሞ
03:30 | ማን ዩናይትድ 🆚 ሊድስ
03:45 | ኖቲንግሃም 🆚 ባየር ሊቨርኩሰን
04:00 | ናፖሊ 🆚 አሪስ ቴሳሎኒኪ
04:00 | ዲፖርቲቮ 🆚 ሪያል ማድሪድ
1,080003
ወሳኙ ጦርነት ! 🏆

ማንችስተር ሲቲ 🆚 አርሰናል

🧤 ዛሬ ከጨዋታም በላይ የሆነ ታላቅ ጨዋታ በኢቲሀድ ይደረጋል። ይህ ጨዋታ የዘንድሮ የውድድር ዓመት የኢንግሊዝን ፕሪሚየርሊግ አሸናፊ የምትወስን ታላቅ መርሀግብር ነው!! ማንችስተር ሲቲ ከ አርሰናል ቅድመ ዳሰሳ👇🏽👇🏽👇🏽

📅 የጨዋታ ቀን --> ዛሬ ዕሁድ
🕰 የጨዋታ ሰዓት --> አመሻሽ 12:30
😎 የመሀል ዳኛ--> አንቶኒ ቴይለር
🏟 የ ጨዋታ ሜዳ --> ኢቲሀድ ስቴድየም

▪️|| [ ቅድመ ጨዋታ ትንተና ]

✓ የቡድን ዜናዎች
✓ እውነታዎች
✓ የጨዋታ ግምቶች
✓ ግምታዊ አሰላለፍ
✓ ወሳኝ ነጥቦች

▪️|| የ ቡድን ዜና !

• ማንችስተር ሲቲ

- በባለሜዳው በኩል ተከላካዮቻቸው ሩበን ዲያዝ ፣ ጆን ስቶንስ እና ጆስኮ ግቫርዲዮል በ ጉዳት ምክንያት ከዛሬው ጨዋታ ውጪ ሲሆኑ ጉዳት ላይ የነበረው ኒኮ ኦራይሊ ለዛሬው ጨዋታ ይደርሳል ።

• አርሰናል

- በመድፈኞቹ በኩል ዴክላን ራይስ ለጨዋታው ብቁ ሲሆን ፤ ኦዴጋርድ ፣ ቲምበር ፣ ማዱኤኬ እና ካላፊዮሪ ከጨዋታው በፊት በሚደረግላቸው ግምገማ ተሳትፏቸው ይወሰናል። ሳካ እና ሜሪኖ ከጨዋታው ውጪ ናቸው ።

▪️|| እውነታዎች [ ቢቢሲ እና ኦፕታ ]

✓ ማንችስተር ሲቲዎች በሜዳቸው ከአርሰናል ጋር ባደረጉት ያለፉት 10 ጨዋታዎች ምንም ሽንፈት አላስተናገዱም [ 7 ድል ፣ 3 አቻ ] ። ለመጨረሻ ጊዜ አርሰናል አርሰናል ሲቲን በሜዳቸው ያሸነፈው 2-0 በJanuary 2015 ነበር።

✓ አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ጋር ባደረገው ያለፉት 5 ጨዋታዎች ላይ ሽንፈት አላስተናገደም ። [ 2 ድል ፣ 3 አቻ ]

✓ ማንችስተር ሲቲ በ ፔፕ ጋርዲዮላ ስር ብዙ ነጥብ የሚሰበስብበት ወር አሁን ያለንበት April ወር ሲሆን [ 2.51 አማካኝ ነጥብ በጨዋታ እንዲሁም 79.5% የማሸነፍ ንፃሬ ] በተቃራኒው ደግሞ አርሰናል በ አርቴታ ስር ትንሽ ነጥብ የሚሰበስብበት ወር ይቺ April ወር ናት። [ 1.54 አማካኝ ነጥብ በ ጨዋታ እና 42.3% የማሸነፍ ንፃሬ ]

✓ ኤቤሪቼ ኤዜ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 3 ጨዋታዎች ላይ በሶስቱን የጎል ተሳትፎ ማድረግ ችሎ ነበር። ዛሬስ ?

▪️|| ግምታዊ አሰላለፍ

- ማንችስተር ሲቲ

• ዶናሩማ ፣ ኑኔስ ፣ ኩሳኖቭ  ፣ ጉኤሂ ፣ ኦራይሊ ፣ ሮድሪ  ፣ በርናርዶ ፣ ቼርኪ  ፣ ሴሜንዮ ፣ ዶኩ ፣ ሀላንድ

- አርሰናል

• ራያ ፣ ቲምበር ፣ ሳሊባ  ፣ ጋብሪኤል ፣ ሂንካፒዬ ፣ ዙቢሜንዲ  ፣ ራይስ ፣ ኤዜ ፣ ማርቲኔሊ ፣ ሃቨርትዝ ፣ ትሮሳርድ

▪️|| የውጤት ግምቶች

✓  [ Evening standard ] - ማንችስተር ሲቲ 2-0 አርሰናል

✓ [ Sky Sports ] - ማንችስተር ሲቲ 1-0 አርሰናል

✓ [ ✍🏽 የስፖርት መረጃ አድሚን] - ማንችስተር ሲቲ 3-1 አርሰናል

• ወሳኝ ነጥቦች 👌🏽

- ዋንጫ የተጠማ ቡድን የፍፃሜ ጨዋታ በምን አይነት መንፈስ እንደሚጫወት እንደ እግርኳስ ተመልካችነታችን የምናውቀው ነገር ነው። ይህ ጨዋታም ዋንጫ ለጠማው አርሰናል የፍፃሜ ጨዋታ ነው። ካሸነፈ ለዋንጫው ሰፊ ቦታ የሚኖረን ሲሆን ከተሸነፍን ግን ዋንጫውን ለማንችስተር ሲቲ በድጋሚ የሚያስረክብበት ይሆናል። ታድያ ይህን ጨዋታ እንደበፊቱ ለማሸነፍ ሳይሆን ላለመሸነፍ ከተጫወተ በርግጠኝነት ጨዋታውን ተሸንፎ ፣ ዋንጫውንም እዛው አቀብሎት የሚወጣ ይሆናል። ዛሬ ከአርቴታ እና ከሰራዊቱ አዲስ ሀይል እና የሚያጠቃ አርሰናል ይጠበቃል !!

- እናንተም የጨዋታ ግምታችሁን ፣ ጨዋታው ላይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ፣ ምን ሊመስል እንደሚችል ግምታችሁን አስቀምጡ ! 👇🏽
7430010
Photo
‎🔥 የ33ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሀግብሮች
‎
‎📅 ቅዳሜ ሚያዚያ 10
‎
‎⏱️ ቀን 08:30
ብሬንትፎርድ 🆚 ፉልሀም

‎⏱️ ቀን 11:00
ሊድስ 🆚 ዎልቭስ
‎ኒውካስትል 🆚 ቦርንማውዝ

‎⏱️ ምሽት 01:30
ቶተንሀም 🆚 ብራይተን

‎⏱️ ምሽት 04:00
ቼልሲ 🆚 ማንቸስተር ዩናይትድ
‎
‎📅 እሁድ ሚያዚያ 11
‎
‎⏱️ ቀን 10:00
አስቶን ቪላ 🆚 ሰንደርላንድ
‎ኤቨርተን 🆚 ሊቨርፑል
‎ኖቲንግሀም ፎረስት 🆚 በርንሌይ

‎⏱️ ምሽት 12:30 🔥
ማንቸስተር ሲቲ 🆚 አርሰናል
‎
‎📅 ሰኞ ሚያዚያ 12
‎
‎⏱️ ምሽት 04:00
ክርስታል ፓላስ 🆚 ዌስትሀም
‎
2,420005
Photo
‎ተጠባቂ በነበረው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ሲቲ ከሜዳው ዉጭ ቼልሲን አሸነፈ።
‎
‎⏱️ ተጠናቀቀ
‎🔵 ቼልሲ 0 - 3 ማንቸስተር ሲቲ ⚪️
‎                      ⚽️51' ኦሬሊ
‎                      ⚽️57' ጉሂ
‎                      ⚽️68' ዶኩ
‎
‎
418002
Photo
‎🔥 የ⓷⓶ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሀግብሮች
‎
‎📅 አርብ ሚያዚያ 2
‎
‎⏱️ ምሽት 04:00
ዌስትሀም 🆚 ዎልቭስ
‎
‎📅 ቅዳሜ ሚያዚያ 3
‎
‎⏱️ ቀን 08:30
አርሰናል 🆚 ቦርንማውዝ

‎⏱️ ቀን 11:00
ብሬንትፎርድ 🆚 ኤቨርተን
‎በርንሌይ 🆚 ብራይተን

‎⏱️ ምሽት 01:30
ሊቨርፑል 🆚 ፉልሀም
‎
‎📅 እሁድ ሚያዚያ 4
‎
‎⏱️ ቀን 10:00
ክርስታል ፓላስ 🆚 ኒውካስትል
‎ኖቲንግሃም ፎረስት 🆚 አስቶን ቪላ
‎ሰንደርላንድ 🆚 ቶተንሀም

‎⏱️ ምሽት 12:30 🔥
ቼልሲ 🆚 ማንቸስተር ሲቲ
‎
‎📅 ሰኞ ሚያዚያ 5
‎
‎⏱️ ምሽት 04:00
ማንቸስተር ዩናይትድ 🆚 ሊድስ
‎
‎
442004
Photo1/2
‎🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ3ተኛ ሳምንት መርሀግብሮች 🔥⚽️
‎
‎📅 አርብ ነሐሴ 29
‎
‎⏱️ 04:00
ኢፕስዊች ታዉን ከ ሊቨርፑል
‎
‎📅 ቅዳሜ ነሐሴ 30
‎
‎⏱️ 08:30
ኒውካስትል ከ ቦርንማውዝ

‎⏱️ 11:00
ብሬንትፎርድ ከ ሰንደርላንድ

‎ብራይተን ከ ሊድስ
‎ፉልሃም ከ ክሪስታል ፓላስ
ማን ሲቲ ከ ኮቨንትሪ
‎ኖቲንግሃም ከ ቶተንሃም

‎⏱️ 01:30
ሀል ሲቲ ከ አስቶንቪላ
‎
‎📅 እሁድ ጳጉሜ 1
‎
‎⏱️ 10:00
ኤቨርተን ከ ማን ዩናይትድ

‎⏱️ 12:30
አርሰናል ከ ቼልሲ

‎@Yesport_Mereja
1,080003
Photo1/2
‎🔥 የ2ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሃግብሮች
‎
‎📅 አርብ ነሃሴ 22
‎
‎⏱️ 04:00 | ክርስታል ፓላስ ከ ማን ሲቲ
‎
‎📅 ቅዳሜ ነሃሴ 23
‎
‎⏱️ 08:30 | ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሃም
‎⏱️ 11:00 | ቦርንማዉዝ ከ ኤቨርተን
‎⏱️ 11:00 | ኮቨንትሪ ከ ሃል ሲቲ
‎⏱️ 01:30 | ቶተንሃም ከ ኒዉካስትል
‎
‎📅 እሁድ ነሃሴ 24
‎
‎⏱️ 10:00 | ቼልሲ ከ ብራይተን
‎⏱️ 10:00 | ሊድስ ከ ብሬንትፎርድ
‎⏱️ 10:00 | ሰንደርላንድ ከ ፉልሃም
‎⏱️ 12:30 | ማን ዩናይትድ ከ ኢፕስዊች
‎
‎📅 ሰኞ ነሃሴ 25
‎
‎⏱️ 04:00 | አስቶንቪላ ከ አርሰናል
‎
‎@Yesport_Mereja
1,110002
Photo1/2
📆🔴 ማንችስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊግ የሚያደርጋቸው አስር ተከታታይ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር ⚽️🏆

ስንት ነጥብ የሚያገኝ ይመስላችኋል❓

@Yesport_Mereja
837004
Photo1/2
📆🔴⚪️ አርሰናል በፕሪሚየር ሊግ የሚያደርጋቸው አስር ተከታታይ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር ⚽️🏆

ስንት ነጥብ የሚያገኝ ይመስላችኋል❓

@Yesport_Mereja
776004
Photo1/2
‎🔥 የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሀግብሮች

‎📅 አርብ ነሀሴ 15
‎
‎⏱️ ምሽት 04:00
አርሰናል 🆚 ኮቬንትሪ ሲቲ
‎
‎📅 ቅዳሜ ነሀሴ 16
‎
‎⏱️ ቀን 08:30
ሀል ሲቲ 🆚 ማንቸስተር ዩናይትድ

‎⏱️ ቀን 11:00
ኤቨርተን 🆚 ክርስታል ፓላስ
ኢፕስዊች ታውን 🆚 ሰንደርላንድ
‎ኖቲንግሃም ፎረስት 🆚 ሊድስ ዩናይትድ

‎⏱️ ምሽት 01:30
ብሬንትፎርድ 🆚 ቶተንሀም
‎
‎📅 እሁድ ነሀሴ 17
‎
‎⏱️ ቀን 10:00
ብራይተን 🆚 አስቶን ቪላ
‎ማንችስተር ሲቲ 🆚 ቦርንማውዝ

‎⏱️ ምሽት 12:30
ኒውካስትል 🆚 ሊቨርፑል
‎
‎📅 ሰኞ ነሀሴ 18
‎
‎⏱️ ምሽት 04:00
ፉልሃም 🆚 ቼልሲ
‎
‎@Yesport_Mereja
915005
Photo
🚨 የቅዱስ ጊዮርጊስ አምበል የነበረው አቤል ፈረሰኞቹን በይፋ ከተለያየ በኃላ ቀጣይ ማረፊያው የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና እና አሰልጣኝ ገብረመድን ኅይሌ ተጨዋቹን ለመውሰድ ተፋጠዋል ሲል ኢትዮ ኪክኦፍ ዘግቧል!
502002

Showing 30 of 35 posts

Derecelendirme

Giriş yapılması gerekli

Frequently Asked Questions

የስፖርት መረጃ - Yesport Mereja Telegram kanalı ne hakkında?+

የስፖርት መረጃ - Yesport Mereja (@yesport_mereja), tgdio üzerinde Komik Videolar kategorisinde listelenen bir Telegram kanalıdır. Abone olmadan önce sıralama, puan, yorum ve gönderilere bakın. Şu an tgdio üzerinde yaklaşık 491 abonesi var.

የስፖርት መረጃ - Yesport Mereja (@yesport_mereja) kanalına nasıl katılırım?+

tgdio üzerindeki kanal profilini açın, Join / Open in Telegram ile @yesport_mereja abonesi olun.

የስፖርት መረጃ - Yesport Mereja iyi bir Komik Videolar kanalı mı?+

tgdio üzerinde katılmadan önce የስፖርት መረጃ - Yesport Mereja puanını, yorumlarını ve sıralamasını kontrol edin. Şu an tgdio üzerinde yaklaşık 491 abonesi var. Benzer Komik Videolar kanallarla karşılaştırın.

የስፖርት መረጃ - Yesport Mereja istatistiklerini nerede görürüm?+

tgdio üzerinde @yesport_mereja sayfasını açın: abone istatistikleri, sıralama, puan ve gönderiler.